The Instant View Editor uses a three-column layout, so you really want to use it on a desktop screen that's wide enough. Sorry for the inconvenience.

Back to the main page »

Original

Preview

Link Preview

Issue #38

ጥያቄ መስራት የማጥናት ያህል ወሳኝ ነው‼️
ብዙ ተማሪዎች ይሄንን ቢያውቁትም ፤ አንብበን ከጨረስን በኋላ ጥያቄ እንሰራለን በሚል ዛሬ ነገ እያሉ ጥያቄ በደንብ ሳይሰሩ ፈተና ይፈተናሉ፡፡ ጥያቄ ሳይለማመዱ የሚፈተኑ ተማሪዎች ብዙ ጊዜ ከጠበቁት በታች ውጤት ያገኛሉ፡፡ እንዴት ያላነብበነው chapter እያለ እንዴት ጥያቄ መስራት እንችላለን ልትሉን ትችላላችሁ፡፡ EthioMatric ላይ ጥያቄ ለመስራት ፤ ሁሉንም አንብቻችሁ መጨረስ አይጠበቅባችሁም :- ያነበባችሁት ምዕራፍ መለማመድ ትችላላችሁ፡፡ ጊዜ ኖሮአችሁ ከጨረሳችሁ ደሞ ሁሉንም መስራት ትችላላችሁ፡፡ አንድ ሳብጀክት ለመግዛት 5ብር ብቻ ነው፡፡
Declined by admin
Type of issue
Submitted via the Previews bot
Reported
Sep 4, 2019