The Instant View Editor uses a three-column layout, so you really want to use it on a desktop screen that's wide enough. Sorry for the inconvenience.

Back to the main page »

Original

Preview

Link Preview

Issue #18

የመስፍን ኢንጅነሪንግ ማዕከል ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ በአየር ተደበደበ!

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዛሬ መቀሌ የሚገኘውን መስፍን ኢንጅነሪንግ ሁለተኛውን ክፍል በአየር መምታቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።ዛሬ የተደበደበው የተቋሙ ሁለተኛ ክፍል በሽብርተኝነት የተፈረጀው ህወሓት ወታደራዊ መሳሪያዎችን የሚጠግንበት ቦታ እንደነበር አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡

#አዲስ_መረጃ #ሰበር_መረጃ #አዲስነገር

t.me//Todaynewsethiopia
Type of issue
Submitted via the Previews bot
Reported
Oct 28, 2021