The Instant View Editor uses a three-column layout, so you really want to use it on a desktop screen that's wide enough. Sorry for the inconvenience.

Back to the main page »

Original

Preview

Link Preview

Issue #6

ከየመን መውጫ አጥተው የነበሩ 132 ኢትዮጵያውን ዛሬ ሀገራቸው መግባታቸውን ዓለም አቀፉ የስደት ጉዳይ ተከታታይ ድርጅት IOM አስታወቀ። ዛሬ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከደረሱት ኢትዮጵያውያን መካከል ትናንሽ ልጆች ይገኙበታል። ኢትዮጵያውያኑ ለሀገራቸው የበቁት በድርጅቱ ድጋፍ መሆኑን IOM በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አስታውቋል። ከሦስት ሳምንት ገደማ በፊትም በIOM አማካይነት 96 ኢትዮጵያውያን ከየመን ወደ ኢትዮጵያ ተወሰደዋል። ድርጅቱ እንዳስታወቀው ካለፈው ግንቦት ጀምሮ እስከ ሰኔ ድረስ 570፣ ሕጻናትን ጨምሮ 2133 ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሱን አስታውቋል።
undefined
cool story, bro
Declined by admin
Type of issue
Submitted via the Previews bot
Reported
Jul 26, 2019